KONSO
INTELLECTUALS
ASSOCIATION (KIA)
ONLINE Meeting _ June 9, 2024 4 pm ~ (SENE 2, 2016)
6월 06일 (목)
|meet.google.com/cnk-ezzj-ria
Join us for a night of networking and intellectual exchange, where like-minded individuals come together to connect, share ideas, and build meaningful relationships. This event is open to all intellectuals and professionals looking to expand their network and collaborate on innovative projects.


Time & Location
2024년 6월 06일 오전 5:16 – 오전 5:21
meet.google.com/cnk-ezzj-ria
About the event
የmind set ስልጠና ቀንና ሰሰዓት ስለማሳወቅ፣
የተከበራችሁ የኪያ አመራር አባላት እንደምን ቆያችሁ? የፊታችን ዕሁድ ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ለሁሉም የኪያ አመራር አባላት የሚሰጥ የmind set ስልጠና ስላዘጋጀን ሁሉም የቡድንና ቅርንጫፍ አስተባባሪ አባላት እንድሁም የቦርድና ጠቅላላ ጉባኤ አመራር አባላት በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ከስር ባስቀመጥነው የgoogle meet ሊንክ ገብታችሁ ስልጠናውን እንድትካፈሉ በአክብሮት እየጠየቅን መረጃውን በተለግራም ግሩቦቻችሁ እያጋራችሁ እርስበርስ በስልክም መልዕክቱን እየተቀባበላችሁ በዕለቱ ስልጠናውን እንድትካፈሉ ከአደራ ጭምር እናሳስባለን። በተጨማሪም ወር በገባ የመጀመሪያ ዕሁድ ሲደረግ የነበረው የማህበሩ የስራ አፈፃፀም ግምገማ ውይይት በዚህ ወር በ mindset ስልጠናው ምክንያት እንደማይኖር እየገለፅን በቀጣይ የሰኔ ወር የዓመቱ የመጨረሻ ወር እንደመሆኑም የዓመቱን አፈፃፀም በሐምለ የመጀመሪያ ዕሁድ ስለምንገመግም ዓመታዊ ሪፖርታችሁን ከስር ስር እያዘጋጃችሁ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ እናሳስባለን። meet.google.com/cnk-ezzj-ria
Schedule
10분KIA Dilla